በኤጄንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ባዮ ጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት የህንፃ መሳርያ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ safty shoe ለመግዛት ስለሚፈልግ ህጋዊ ነጋዴ የሆናቹ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

Tigray Region Mine and Energy Agency Tigray Region Biogas Programme Coordination Unit

1 የ 2012ዓ/ም ንግድ ፍቃድ የታደሰ ፣ ቲን እና የታደሰ የኣቅረቢነት ፍቃድ የሚያቀርብ

2 ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ የኣቅራቢነት የጥር ወር ቫት ዲክላሬሽን ያደረጉበት ማቅረብ የሚችል

3 ፕሮፎርማ የሚወጣበት ቀን 24/07/2012ዓ/ም

4 ፕሮፎርማ የሚዘጋበት ቀን 28/07/2012ዓ/ም  08፡30 ሰዓት

5 ፕሮፎርማ የሚከፈትበት ቀን 28/07/2012ዓ/ም 09፡00 ሰዓት

ለበለጠ መረጃ 03 44 40 20 88 / 03 44 40 92 01

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo