የኢ/ያ ጤና መድህን ኤጄንሲ መቐለ ቅርንጫፍ የ ኒሳን መኪና ኦርጅናል እቃ መለዋወጫ/ ትልቁ የፊትመብራት ብዛት 02/ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ንግድ ፍቃድ ያሳደሳቹ የዘመኑ ግብር የከፈላቹ የኣቅራቢነት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

Ethiopian health insurance agency

1 ዋጋዉ ከነ ቫቱ መሙላት ያስፈልጋል

2 ተወዳዳሪ የዘመኑ ግብር የከፈለና ፍቃድ ያሳደሰ መሆን ኣለበት

3  ፕሮፎርማዉ የሚከፈትበት ቀን 11/07/2012ዓ/ም ሰኣት 3፡00
ለበለጠ መረጃ 03 42 40 95 47/30 48 40 98 15

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo