ኩባንያችንሂወት እርሻ መካናይዜ ሽንኃ/የተ/የግ/ማህበር በ2011/2012 ዓ.ም ምርት ዘመን ከተመረተው የጥጥ ፍሬ ምርት 7,000.00 ኩንታል እና 500.00 የደለቡ በሬዎች የቁም እንስሳት ክብደት በኪሎ ሂሳብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Hiwot Agricultural Mechanization PLc

በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታው ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት እስከ 10ኛው ተከታታይ ቀን 10፡30 ሰዓት ድረስ አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ፊንፊኔ ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ከሚገኘው ላይዘን ኦፊስ ጽ/ቤት ወይም ሑመራ በሚገኘው ዋና ቢሮ በመውሰድ መጫረት ይችላሉ፡፡ ጨረታው 11ኛው የሥራ ቀን ከጥዋቱ ጥጥ ፍሬ 330 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 400 ሰዓት ይከፈታል፡፡ የእንስሳት ጨረታ 430 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 500 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0935406182 0911 23 72 45 ደውለው ማነጋገር ይችላሉ፡፡

ሂወት እርሻ መካናይዜሽን /የተ/የግማህበር

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo