በኢትዩጰያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የመሆኒ ግብርና ምርምር ማዕከል ከመንግስት በተመደበ በጀት ለአስቸዃይ የምርምር ሥራ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዕቃዎች ለ2008 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሰጥ

Ethiopia agricultural research institute Mekoni research center
  • ሎት 1 የፅህፈት መሳሪዎች ተዛማጅነት ያላቸዉ እቃዎች
  • ሎት 2 ቋሚና የኤሌክትሮኒክስ ተዛማጅ እቃዎች
  • ሎት 3 የእርሻ መሳሪዎችና ተዛማጅ እቃዎች
  • ሎት 4 የስራና የደንብ ልብሶች ተዛማጅ እቃዎች
  • ሎት 5 አላቂ የፅዳት እቃዎች ተዛማጅ እቃዎች

1 ስለዚህ በጨረታዉ ለመካፈል የሚፈልጉ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶችን የሚያሟላ ተጫራቾች ቀርበዉ እንዲወዳደሩ ይጋብዛል

2 ተጫራቾች በስራ ዘርፍ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት ያላቸዉ በአቅራቢዎች ዝርዝር በ ( web site )በሙያ ዘርፉ የተመዘገቡ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆናቸዉንና የዘመኑን የስራ ግብር የከፈሉ በጨረታ እንዲሳተፉ የሀገር ዉስጥ ገቢ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ

3 ማንኛዉም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 2000.00 /ሁለት ሺህ ብር/ በባንክ በተመሰከረለት (CPO) ብቻ ማስያዝ አለባቸዉ

4 ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀነ ጀምሮ በአየር ለa የሚቆይበት ጊዜ 15 ቀናት ወዉስጥ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከኢግምኢ ዋና መቤት በሚገኝበት ግዥ ፋይናንስና ንብረት ማኔጅመንት ዳይሬክተቶሬት ቢሮ ታህሣሥ 18/ ቀን 2008 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ጥር 05 ቀን 2008 ዓ/ም በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ ድርጅቶች ኢግሚኢ /መግምማ /ብግጫ በቁጥር 01/2008 ተብሎ የተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ

5 በአነስተኛ ጥቃቅን ተቋማት አዋጅ መሠረት የተቋቋሙ ጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት የተቋቋሙበት የህጋዊነት ማስረጃ ዋናዉን እና የማይመለስ ኮፒዉን በማስያዝ ያለ ክፈያ በነፃ የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ይችላሉ

6 ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ዓይነት የተወዳደሩበትን ሎት በመግለፅ በታሸገ ፖስታ ማስታወቂያዉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ተትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት እስከ ቀኑ 11:30 ሰዓት ከላይ በተጠቀሰዉ አድራሻ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ

7 ተጫራቾች አስፈላጊዉ የሙስና ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገቡበት ቅፅ ሞልተዉና ፈርመዉ ከመወዳደሪያ ሰነዳቸዉ ጋር ለመመለስ ፍቃደኛ መሆን አለባቸዉ

8 የጨረታ ሳጥን ጥር 05 ቀን 2008 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በሚገኙበት በኢንስቲትዩት ዋና መ/ቤት የመሰብሰቢያ ኣድራሻ ይከፈታል

9 ኢንስቲትዩቱ ማዕከሉ የተሸለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

10 በሌሎች ተጫራቾች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም

ለበለጠ መረጃ ለማግኘት

በስልክ ቁጥር 011 164 60 196 / 011 164 59 534 / 0347771664 / 0347770059 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ

 

 

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo