የአሚባራ እርሻ ልማት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የልዩ ልዩ ማሽነሪ መለዋወጫዎችን ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Ambara Agricultural Development PLC

1 በዚሁ መሠረት ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 25 ቀን 2012 ዓ.ም. ድረስ በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ ሲሆን፤ መለዋወጫዎቹ ያሉበትን ሁኔታ በድርጅቱ ንብረት ማከማቻ መጋዘን መልካ ሰዲ ከተማ በመገኘት መመልከትና በሲዲ ዲስክ የተዘጋጀውን የዕቃዎች ዝርዝር ሠነድ የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከድርጅቱ ፋይናንስ መምሪያ መልካ ሰዲና ከዋናው መ/ቤት አ.አ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

2 ጨረታው ጥር 25 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ፅ/ቤት መልካ ሠዲ ይከፈታል፡፡

ተ.ቁ

የመለዋወጫው አይነት በእናት መሳሪያው ስም

ተ.ቁ

የመለዋወጫው አይነት በእናት መሳሪያው ስም

ተ.ቁ

የመለዋወጫው አይነት በእናት መሳሪያው ስም

1

JAMBO PLANTER

27

T-63-PLANTER

53

VOLKSWAGEN

2

PT-80/PTI-WATER PUMP

28

LISTOR

54

FIAT 640

3

MOLD BOARD PLOUGH

29

FIAT TURBO

55

MARCHEDES

4

COTTON PICKER

30

IMCO PLOUGH

56

TOYOTA

5

D/S/BELT

31

BUNGER TRAILER

57

DATSUN

6

JOHN DEER COTTON PICKER

32

ZT TRACTOR

58

MAZDA

7

D/S/BEARING

33

MF-DISC HARROW

59

TOYOTA DISSEL

8

MF-DISC PLOUGH

34

AMIRAN RIDGER

60

FIAT MINEBAS

9

BOLT & NUT 8

35

ZIMAJ TRAILER

61

BSA 125 MOTOR CYCLE

10

FORD TRACTOR

36

FIAT DOZER

62

SPRAYER

11

FIAT 662 TRUCK

37

JOHNDEER TRACTOR

63

YAHAMA MOTOR CI CI

12

DLA DISC HARROW

38

SAMELON TRACTOR

64

AIFO WATER PUMP

13

NARDI DISC PLOUGH

39

MF-TRACTOR

65

CAT

14

RUSSIAN RIDGER

40

IMT TRACTOR

66

SPRAYER

15

BELARUS TRACTOR

41

FIAT TRACTOR

67

BROOM CORN

16

CHISE DISC PLOUGH

42

LAND ROVER

68

COMBINER

17

RD-23-RIDGER

43

PEUGEOT

69

RUSSIAN MILL

18

MF-TRACTORE

44

MITSUBISH

70

V-BELT

19

HAMCO PLOUGH

45

FIAT 682 TRACK

71

SCRAPPER

20

LAND LEVLER

46

SUZUKI OLD MOTOR CYCLE

72

ELCO-GENERATOR

21

SAMEDRAGON TRACTOR

47

FIAT 625 TRUCK

73

FIAT DOZER

22

NARDI RIDGER

48

CAMPAGNOLA

74

KOMATUSU DOZER

23

CUCLTIVATOR

49

FIAT 124

24

ALAVAN BLANCHE PLOUGH

50

WAZ OLD

25

RUSSIAN TRLLER

51

NISSAN

26

LILISTEN

52

HONDA

  • ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ከቫት በፊት መሆን ይኖርበታል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ብር 10000.00 CPO ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል ፡፡
  • የጨረታ ፓስታውን የተሰጠው የጊዜ ገደብ ከተጠናቀቀ በኋላ ማቅረብ አይቻልም፡፡
  • ማንኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡
  • ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • የጨረታ አሸናፊ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ባለው አንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠበቅበትን ክፍያ አጠናቆ ዕቃዎቹን ማንሣት ይጠበቅበታል፡፡

አድራሻ፡- በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አሚባራ ወረዳ መልካ ሠዲ ከተማ ከአዋሽ አርባ ከተማ 20 ኪሜትር ርቀት ላይ

ስልክ 022-456-0138/022- 456-0134/022-456-0135/

መልካ ሠዲ 011-440-7503/24 አዲስ አበባ

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo