መቐለ ዩኒቨርሲቲ የማማከርና ንግድ ኢንተርፕራይዝ ለቢሮ ሰራተኞች ሰርቪስ ኣጎልግሎት የምትዉል 12 ሰዉ የመጫን ኣቅም ያላት ሚኒባስ መኪና በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Mekelle University Employee Consumer Goods Association

1 ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቹሁ ፣ የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር

2 ፕሮፎርማ ሰነድ መቐለ ዩቢቨርሲቲ እንዳየሱስ ካምፓስ ኣሪድ ከሚገኘዉ ቢራችን ከ 01/05/2012 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 07/05/2012ዓ/ም  ባለዉ ጊዜ ዉስጥ በስራ ሰዓት ላይ መዉሰድ ይችላሉ

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo