ኬሚስት

Raya Brewery S.C
Description

ፋብሪካችን ከዚህ በታች በተመለከቱት አስቸዃይ ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል  

Educational Requirements

የመጀመሪያ ዲግሪ

Desired Skills

አፕላይድ ኬሜስትሪ የተመረቀ

Experience Requirements

ቢያንስ 2 ዓመት ብምግብ ፋብሪካ ወይም በተመሳሰይ የሙያ መስክ የሰራ 

How to apply

        

  • ደመወዝ በፋብሪካዉ እስኬል መሰረት
  • ከዚህ በላይ በተመለከተዉ መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ዋናዉን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ማይጨዉ ወይም መቀሌ ጁብሩክ ቀበሌ ወዲ LG ወዲ መሸሻ ሕንፃ ፊት ለፊት የኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ በሚገኘበት ሕንፃ 2ኛ ፎቅ በሚገኘዉ የሽያጭ ቢሮኣችን በአካል ቀርባችሁ ወይም በኢሜል yohanseab@gmail.com እስከ ጥቅምት 15/2008 ዓ/ም ድረስ ማመልከት ትችላላችሁ
  • ለበለጠ መረጃ በ 0914706638 / 0347770776 ይደዉሉ
Share this Post:
Backs