ሶርተር

Dashen Brewery SC
Description

የቅጥር ማስታወቂያ

የዳሽን ቢራ ፋብሪካ አክስዩን ማህበር ከዚህ በታች በተገለፀዉ ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል በመሆኑም የተፈላጊ ችሎታ መስፈርቱን የምታሞሉ ሁሉ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን::

የተፈላጊ ችሎታ መስፈርቶች : ቴክኒክና ሙያ (10+1) 10ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ

 0/2 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ

Educational Requirements
Desired Skills
Experience Requirements
How to apply

የመመዝገቢያ ቀን : ከመጋቢት 18- 22 ቀን 2007 ዓ/ም ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት

የመመዝገቢያ ቦታ : መቀሌ ሰሜን ሪጅን ቀጠና ጽ/ቤት አቢሲኒያ ሮማናት ቅ/አጠገብ

Share this Post:
Backs