የሽያጭ ስርጭት ኦፊሰር
Dashen Brewery SCDescription
የቅጥር ማስታወቂያ
የዳሽን ቢራ ፋብሪካ አክስዩን ማህበር ከዚህ በታች በተገለፀዉ ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል በመሆኑም የተፈላጊ ችሎታ መስፈርቱን የምታሞሉ ሁሉ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን::
የተፈላጊ ችሎታ መስፈርቶች : ቢኤስሲ ዲግሪ ዲፕሎማ በማርኬቲንግ በቢዝነስ/ ማኔጅመንት
1/5 ዓመት አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ መሰረታዊ የኮምፒተር እዉቀት
Educational Requirements
Desired Skills
Experience Requirements
How to apply
የመመዝገቢያ ቀን : ከመጋቢት 18 22 ቀን 2007 ዓ/ም ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት
የመመዝገቢያ ቦታ : መቀሌ ሰሜን ሪጅን ቀጠና ጽ/ቤት አቢሲኒያ ሮማናት ቅ/አጠገብ
Share this Post: