የእለት ገንዝብ ሰብሳቢ (Counter Cashier )

Northern Star International Hotel
Description

በትግራይ ክልል ከተማ የሚገኘዉ ሆቴላችን ኖርዘር ስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል በኣዲስ መልክና አሰራር ሥራዉን ለመጀመር ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል ስለሆነም ሆቴላችን ካዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ብቁ ሠራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

Educational Requirements

ዲፕሎማ እና ከዚያ በላይ

Desired Skills
  •  ኣካዉንቲንግ ወይም ተያያዥ የትምህርት መስክ
  •  መሰረታዊ የኮምፒተር ችሎታ እንዲሁም የሰኒት ሶፍትዌር የመስራት ልምድ ያላት
  •  ዕድሜ : ከ 20-30
Experience Requirements

ከሁለት ኣመት በላይ በዘርፉ የሰራች

How to apply

ከሚያዝያ 21 /2011 ዓም እስክ ሚያዝያ 26/2011 ዓም ድረስ ባለዉ ጊዜ ይህ የሥራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተካታታይ 07 የሥራ ቀናት በኣካል በኣስተዳደር ቢሮ በመምጣት ዘወትር ከጥዋቱ 2:30 እስከ 11:00 ሰዓት ማስረጃችሁን ዋናዉና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሣዉቃለን

Share this Post:
Backs