የፋይናንስ ሃላፊ (Finance Officer)

Northern Star International Hotel
Description

በትግራይ ክልል ከተማ የሚገኘዉ ሆቴላችን ኖርዘር ስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል በኣዲስ መልክና አሰራር ሥራዉን ለመጀመር ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል ስለሆነም ሆቴላችን ካዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ብቁ ሠራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

Educational Requirements

ዲግሪ

Desired Skills

ኣካዉንቲንግ

መሰረታዊ የኮምፒተር ችሎታ እና የፒስትሪ ኣካዉንቲንግ እንዲሁም የሰኒት ሶፍትዌር እዉቀት ያለዉ /ያላት

ዕድሜ : ከ 25-40

Experience Requirements

ሁለት ኣመትና ከዚያ በላይ ደረጃዉ በጠበቀ ሆቴል ዉስጥ የሰራ /የሰራች

How to apply

ከሚያዝያ 21 /2011 ዓም እስክ ሚያዝያ 26/2011 ዓም ድረስ ባለዉ ጊዜ ይህ የሥራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተካታታይ 07 የሥራ ቀናት በኣካል በኣስተዳደር ቢሮ በመምጣት ዘወትር ከጥዋቱ 2:30 እስከ 11:00 ሰዓት ማስረጃችሁን ዋናዉና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሣዉቃለን

Share this Post:
Backs