የካፌ ሄድ ዌይተር
Nilex PlazaDescription
ክፍት የስራ ቦታ ማሰታወቂያ
ድርጅታችን ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞቻችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::
የትምህርት ደረጃ መመዘኛ : በዚህ ሙያ ከሁለት አመት በላይ የስራ ልምድ ያለዉ/ላት
ፆታ : አይለይም
Educational Requirements
Desired Skills
Experience Requirements
How to apply
አመልካቾች ዋናዉን የትምህርት ማስረጃችሁ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማስያዝ ከ ኢትየßያ ንግድ ባንክ ከፍ ብሎ ቴሌ ፊት ለፊት ናይሌክስ ፕላዛ ህንፃ ድረስ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከ ወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ 5 ይስራ ቀናት በአካል በድርጅታችን እንግዳ ተቀባይ ድረስ እየቀለባችሁ ወይም በስልክ ቁጥር 0914486868/ 0344407493 በመደወል ማመልክት ይምትችሉ መሆናችሁን በአክብሮት እንገልፃለን::
Share this Post: