BSc in Agricultural Economics

Mekelle University
Description

                                  ክፍት የስራ ማስታወቂያ

መቐለ ዩኒቨርስቲ ህፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ከዚህ በታች ለተገለፀዉ ክፍት የስራ መደብ ሰራተኛ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል::

Required area field of Specialization :   BSc Agricultural Economics  

Education :  BSc

Experience  :   

   

Educational Requirements
Desired Skills
Experience Requirements
How to apply

salary : በድርጅቱ ስኬል

ፆታ : አይለይም

አማክይ ዉጤት : ለወንድ 2.75   ለሴት 2.50 እና ከዛ በላይ

አመልከቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ይጠቅመኛል የምትሉትን መረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በመቐለ ዪኒቨርስቲ ህፀተ - ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 03 በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን ::

Share this Post:
Backs