ጀማሪ ሜካኒካል ኢንጂነር

እንይ ኮንስትራክሽን
Description
እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ጀማሪ ሜካኒካል ኢንጂነር- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት• የማመልከቻ ቦታ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለጽ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ የጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
Educational Requirements
ባችለር
Desired Skills
- የትምህርት መረጃ፡ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ የተመረቀ እና በፕሮጀክት ጋራጅ የሰራ
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
Experience Requirements
- የትምህርት መረጃ፡ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ የተመረቀ እና በፕሮጀክት ጋራጅ የሰራ
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
3-5 ዓመት
How to apply
Share this Post:
Backs