የሽያጭ ክፍል ሃላፊ
ኤክሴል ፕላስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበርDescription
ኤክሴል ፕላስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ክፍል ሃላፊ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት• የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 የስራ ቀናት ውስጥ ማስረጃችሁን በማያያዝ ሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 105 እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ ክ/ከ ገርጂ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አጠገብ ስልክ፡ 0116-292198/96 ፖ.ሣ.ቁ 15036
Educational Requirements
ባችለር
Desired Skills
- ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኢኪኖሚክስ/ በማርኬቲንግ/ በማርኬቲንግና ሴልስ ማኔጅመንት/ ቢዝነስ ማኔጅመንት/ በቢዝነስ ሴልስ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና አግባብነት ያለው 7 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በሽያጭ ክፍል ሃላፊነት የሰራና በፕላስቲክስ ማምረቻ ተቋም ውስጥ ቢሆን ይመረጣል፡፡
Experience Requirements
- ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኢኪኖሚክስ/ በማርኬቲንግ/ በማርኬቲንግና ሴልስ ማኔጅመንት/ ቢዝነስ ማኔጅመንት/ በቢዝነስ ሴልስ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና አግባብነት ያለው 7 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በሽያጭ ክፍል ሃላፊነት የሰራና በፕላስቲክስ ማምረቻ ተቋም ውስጥ ቢሆን ይመረጣል፡፡
5-10 ዓመት
5-10 ዓመት
How to apply
Share this Post: