አካውንታንት
ኢዮር ታወርDescription
ኢዮር ታወርየስራ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ አካውንታንትብዛት፡ 1
Educational Requirements
ባችለር
Desired Skills
- የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ
- ተፈላጊ የስራ ልምድና ችሎታ፡ በሙያው 2 ዓመትና ከዚያም በላይ በግል ሴክተር የሰራ እና በአውንቲንግ ሶፍትዌር (ፒችትሪ አካውንቲንግ) በቂ ልምድና ክህሎት ያለው፡፡

Experience Requirements
- የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ
- ተፈላጊ የስራ ልምድና ችሎታ፡ በሙያው 2 ዓመትና ከዚያም በላይ በግል ሴክተር የሰራ እና በአውንቲንግ ሶፍትዌር (ፒችትሪ አካውንቲንግ) በቂ ልምድና ክህሎት ያለው፡፡
1-3 ዓመት

How to apply
ማሳሰቢያ፡• አመልካቾች ከደባል ሱሶች ነጻ የሆኑ፤ በቂ ተያዥ ማቅረብ የሚችሉ እና እድሜያቸው ከ21 እስከ 35 ዓመት መሆን ይኖርባቸዋል፡፡• የምዝገባ ቀን፡ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት• ደመወዝ፡ በስምምነት• የስራ ቦታ፡ ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ፊትለፊት ባለው ኢዮር ታወር ህንጻ ላይ• የምዝገባ ቦታ፡ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ በመያዝ ኢዮር ታወር ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ከቸርችል ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው በድርጅቱ ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910-427333 / 0929-362453 ይደውሉ፡፡
Share this Post: