የትራክተር መካኒክና ኦፕሬተር

ማዝ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
Description
ማዝ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የትራክተር መካኒክና ኦፕሬተር- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ሆኖ የመስክ ስምሪት ስራ ያለበት- ደመወዝ፡ በስምምነት- የቅጥር ሁኔታ መቋሚነት• አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ የሰው ሃብት አስተዳደር መምሪያ ቀርባችሁ ወይም በኢሜል አድራሻ hr@mazethiopiatrading.com ወይም በመ.ሣ.ቁ. 56 ኮድ 1110 አዲስ አበባ ብላችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ መንገድ ከደንበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ከሄዱ በኋላ ያገኙናል፡፡• ለተጨማሪ መረጃ 011-557-22-89 መደወል ይችላሉ፡፡
Educational Requirements
ባችለር
Desired Skills
- ተፈላጊው የትምህርት ደረጃ፡ ከቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በአውቶ መካኒክ የተመረቀ፤ የትራክተር ልዩ መንጃ ፈቃድ ያለው እና በእርሻ መሳሪያዎች ጥገና ሙያ የሰለጠነ
- የስራ ልምድ፡ በሙያው ከ4 ዓመት ያላነሰ የሰራ
Experience Requirements
- ተፈላጊው የትምህርት ደረጃ፡ ከቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በአውቶ መካኒክ የተመረቀ፤ የትራክተር ልዩ መንጃ ፈቃድ ያለው እና በእርሻ መሳሪያዎች ጥገና ሙያ የሰለጠነ
- የስራ ልምድ፡ በሙያው ከ4 ዓመት ያላነሰ የሰራ
3-5 ዓመት
How to apply
Share this Post:
Backs