ሲንየር ስቶር ማን /ከፍተኛ የግምጃ ቤት ሰራተኛ/

Maysure General Business PLC
Description

ድርጅታችን ማይስሩ ጠቅላላ ንግድ ኋላ/የተወ/የግ/ማህበር በመቐሌ ከተማ ሃወልቲ ኣካበቢ በማስገንባት ላይ ለሚገኘው ባላ 5 ኮኮብ ሆቴል ሰራተኛን ኣወዳድሮ በኣስአኳይ መቅጠር ይፈልጋል

የስራ ልምድ

  1. በዲግሪ 4 ዓመት ዲፕሎማ 6 ዓመታት የሰራ/ች ሆኖ በህንፃ ግንባታ ወይም ፕሮጀክት የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል
  2. በቂ የኮምፒተር ችሎታ ያላው/ላት
  3. ዋስ ማቅረብ የሚእል


 

Educational Requirements
Desired Skills
Experience Requirements
How to apply

ማሳሰብያ

ይስራ ቦታ መቀሌ ሀወልት ድምፂ ወያነ ሬድዮ ጣብያ ኣካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ሆቴል ፕሮጀክት

የመመዝገብያ ቀን ሓምሌ 1ቀን እስከ ሓምሌ 10 ቀን 2006 ዓ/ም

በ0914029472 ደውሎ መረጃ መጠየቅ ይቻላል

Share this Post:
Backs