ዳታ ኢንኮደር

ብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን
Description
የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽንክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ዳታ ኢንኮደርደመወዝ፡ 5,000.00ብዛት፡ 2
Educational Requirements
ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ
Desired Skills
- የትምህርት ዓይነት፡ በቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በኮምፒውተር የትምህርት መስክ
- የትምህርት ደረጃ፡ 10+1/ሌቭል I/ ወይም 10+2 ሌቭል II ወይም 10+3 ሌቭል III ወይም ሌቭል IV ቢኤ
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 2, 3, 4, 5 ወይም 6 ዓመት
- ክህሎት፡ መሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው
Experience Requirements
- የትምህርት ዓይነት፡ በቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በኮምፒውተር የትምህርት መስክ
- የትምህርት ደረጃ፡ 10+1/ሌቭል I/ ወይም 10+2 ሌቭል II ወይም 10+3 ሌቭል III ወይም ሌቭል IV ቢኤ
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 2, 3, 4, 5 ወይም 6 ዓመት
- ክህሎት፡ መሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው
5-10 ዓመት
How to apply
ማሳሰቢያ፡• አመልካቾች የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከካሪኪለም ቪቴ ጋር በማያያዝ ጥቅምት 20, 2011 ድረስ ከደንበል ሲቲ ሴንተር ጀርባ በሚገኘው ሕንጻ ላይ የሰው ሐብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ እና አዳማ ብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡• የሚቀርቡት የስራ ልምድ ማስረጃዎች ከመቼ እስከ መቼ ምን ስራ ላይ እንደሰሩና ሲከፈል የነበረው ደመወዝ መጠን የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡• ከተፈላጊ ችሎታ በላይ ለስራ መደቡ መወዳደር አይከለከልም level የሚጠይቅ የስራ መደብ ላይ COC መቅረብ አለበት፡፡• ከመንግስታዊ ተቋማት ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች በሙሉ የስራ ግብር ስለመከፈሉ መመልከት ይኖርባቸዋል፡፡• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡• የስራ ቦታ፡ አዳማ• ለተጨማሪ ማስራሪያ አዲስ አበባ በስልክ ቁጥር 0115505994 ፤ 0115519815 ፤ 0115156102 እና አዳማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በስልክ ቁጥር 0221112989 ፤ 0221113147 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
Share this Post:
Backs