ፀሐፊ

የትምህርት ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ማዕከል
Description
የትምህርት ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ማዕከልክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ፀሐፊየመ.መ.ቁጥር፡ 8/አአ-860ደረጃና ደመወዝ፡ ደሂ-9 ብር 2,748ብዛት፡ 1የመመዝገቢያ ቀንና ቦታ፡ እስከ ጥቅምት 14, 2011 ዐ.ም ቢሮ ቁጥር 1 በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
Educational Requirements
ዲፕሎማ
Desired Skills
- ተገፈላጊ ችሎታ፡ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3 ማረጋገጫ (10+3)
- የትምህርት ዝግጅት፡ የጽሕፈትና የቢሮ አስተዳደር በሴክሬተሪአል ሳይንስ ኦፊስ ማኔጅመንት
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
Experience Requirements
- ተገፈላጊ ችሎታ፡ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3 ማረጋገጫ (10+3)
- የትምህርት ዝግጅት፡ የጽሕፈትና የቢሮ አስተዳደር በሴክሬተሪአል ሳይንስ ኦፊስ ማኔጅመንት
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
0-1 ዓመት
How to apply
ማሳሰቢያ• ከተጠቀሰው የትምህርት ልምድ ደረጃ እና የስራ ልምድ በላይ አግባብነት ያለው ያለው ማስረጃ የሚያቀርቡ መወዳደር ይችላሉ፡፡• የሚያቀርቡት የስራ ልምድ ማስረጃ ከግል ድርጅት ከሆነ የስራ ግብር ስለመክፈሉ ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡• በምዝገባ ወቅት ደመወዛቸውን የሚገልጽ አግባብ ያለው የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡• ፈተና የሚሰጥበት ቀን በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡አድራሻ፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ፋብፊካ ፊት ለፊትስልክ ቁጥር 011 553 3844የትምህርት ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ማዕከል
Share this Post:
Backs