የልማት ድርጅቶች የፋይናንስ ባለሙያ III
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤትDescription
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤትክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የልማት ድርጅቶች የፋይናንስ ባለሙያ III- ደረጃ፡ XI- ብዛት፡ 6- ደመወዝ፡ 5304.00 • አድራሻ፡ ወደ ሳሪስ በሚወስወደው መንገድ ከኢትዮጵያ እህል ንግድ ድርጅት ጀርባ የቀድሞ ቡና ተክል ልማት ድርጅት ህንፃ ስልክ ቁጥር፡ 0114-168878• የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ• አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ በቦርዱ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 በግንባር ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤት
Educational Requirements
ባችለር
Desired Skills
- ተፈላጊ ችሎታና የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ያለው/ያላት
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
Experience Requirements
- ተፈላጊ ችሎታና የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ያለው/ያላት
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
3-5 ዓመት
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
3-5 ዓመት
How to apply
Share this Post: