ዋና ገንዘብ ያዥ III

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤት
Description
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤትክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ዋና ገንዘብ ያዥ III- ደረጃ፡ IX- ብዛት፡ 2- ደመወዝ፡ 4085.00 • አድራሻ፡ ወደ ሳሪስ በሚወስወደው መንገድ ከኢትዮጵያ እህል ንግድ ድርጅት ጀርባ የቀድሞ ቡና ተክል ልማት ድርጅት ህንፃ ስልክ ቁጥር፡ 0114-168878• የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ• አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ በቦርዱ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 በግንባር ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤት
Educational Requirements
ዲፕሎማ
Desired Skills
- ተፈላጊ ችሎታና የትምህርት ደረጃ፡ 10+3 በአካውንቲንግ ያለው/ያላት
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት
Experience Requirements
- ተፈላጊ ችሎታና የትምህርት ደረጃ፡ 10+3 በአካውንቲንግ ያለው/ያላት
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት
5-10 ዓመት
How to apply
Share this Post:
Backs