ሾፌር

የመንገድ ፈንድ ጽ/ቤት
Description
የመንገድ ፈንድ ጽ/ቤትክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር- ብዛት፡ 2- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- ደመወዝ፡ 1828.00- ፆታ፡ አይለይም- የምዝገባ ቦታ፡ መንገድ ፈንድ ጽ/ቤት ርቼ ወደ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ፡፡- የምዝገባ ጊዜ፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት የሰው ሃብት እና የጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ፡፡
Educational Requirements
ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ
Desired Skills
- ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ፡ በቀድሞው 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ያጠናቀቀ 3ኛ የድሮው ወይም ህዝብ 1 መንጃ ፈቃድ ያለው
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
Experience Requirements
- ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ፡ በቀድሞው 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ያጠናቀቀ 3ኛ የድሮው ወይም ህዝብ 1 መንጃ ፈቃድ ያለው
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
3-5 ዓመት
How to apply
ማሳሰቢያ፡ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከትምህርትና ከስራ መደቡ ጋር አግባብ ያለው የስራ ልምድ ማስረጃ ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡የመንገድ ፈንድ ጽ/ቤት
Share this Post:
Backs