ሾፌር II

የህገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት
Description
የህገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤትክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሾፌር II- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ 4800.00
Educational Requirements
ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ
Desired Skills
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በቀድሞ 12ኛ/በአዲሱ 10ኛ ክፍል
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት በማሽከርከር እና 3ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው
Experience Requirements
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በቀድሞ 12ኛ/በአዲሱ 10ኛ ክፍል
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት በማሽከርከር እና 3ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው
1-3 ዓመት
How to apply
ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ፒያሳ በሚገኘው የእየሩሳሌም መታሰቢያ ህንፃ የህገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት የሰው ሃብት ልማትና ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 304 የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና ኮፒ በመያዝ ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡የህገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት
Share this Post:
Backs