የሰው ሀብት ልማት ባለሙያ

በብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት የኢሚግሬሽንና የዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያ
Description
በብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት የኢሚግሬሽንና የዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያየስራ መደብ፡ የሰው ሀብት ልማት ባለሙያብዛት፡ 1• ማሳሰቢያ፡
Educational Requirements
ባችለር
Desired Skills
- ክፍት የስራ መደቡ ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ በሰው ሃብት ልማት አስተዳደር የትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀና 0 ዓመት የስራ ልምድ
Experience Requirements
- ክፍት የስራ መደቡ ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ በሰው ሃብት ልማት አስተዳደር የትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀና 0 ዓመት የስራ ልምድ 0-1 ዓመት
How to apply
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምዳችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ከፒ በመያዝ የኢሚግሪሽንና የዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያ ህንፃ ቁጥር 5 ቢሮ ቁጥር 61 በመቅረብ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 የስራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ደመወዝ በመ/ቤቱ እስኬል መሰረት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ፡ 0913 949190 / 0911 968715በብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት የኢሚግሬሽንና የዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያ
Share this Post:
Backs