የአይቲ ባለሙያ
በብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት የኢሚግሬሽንና የዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያDescription
በብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት የኢሚግሬሽንና የዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያየስራ መደብ፡ የአይቲ ባለሙያብዛት፡ 7• ማሳሰቢያ፡
Educational Requirements
ባችለር
Desired Skills
- ክፍት የስራ መደቡ ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ ከአይቲ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለውና 0 ዓመት የስራ ልምድ
Experience Requirements
- ክፍት የስራ መደቡ ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ ከአይቲ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለውና 0 ዓመት የስራ ልምድ 0-1 ዓመት
How to apply
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምዳችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ከፒ በመያዝ የኢሚግሪሽንና የዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያ ህንፃ ቁጥር 5 ቢሮ ቁጥር 61 በመቅረብ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 የስራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ደመወዝ በመ/ቤቱ እስኬል መሰረት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ፡ 0913 949190 / 0911 968715በብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት የኢሚግሬሽንና የዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያ
Share this Post: