ፕሮጀክት ኦዲተር

እንይ ኮንስትራክሽን
Description

እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ፕሮጀክት ኦዲተር- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ

- ብዛት፡ 1

- ደመወዝ፡ በስምምነት

- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት

Educational Requirements

ባችለር

Desired Skills

የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ በቢ.ኤ ዲግሪ የተመረቀ/ች

Experience Requirements

የስራ ልምድ፡ በሙያው ከ4 ዓመት በላይ የሰራ

How to apply
  • የማመልከቻ ቦታ፡ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለፅ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡
  • የማመልከቻ ጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0923-763785
Share this Post:
Backs