ሰርቬየር

እንይ ኮንስትራክሽን
Description
እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሰርቬየር- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት- የማመልከቻ ቦታ፡ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለፅ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ ጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0923-763785
Educational Requirements
ዲፕሎማ
Desired Skills
- የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በሰርቬየር የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
Experience Requirements
- የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በሰርቬየር የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
3-5 ዓመት
How to apply
Share this Post:
Backs