የመገጣጠሚያ ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ

ግሎሪየስ ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያ
Description
ግሎሪየስ ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የመገጣጠሚያ ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ ቃሊቲ• አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሶማሌ ተራ ወደ ተክለሀይማኖት በሚወስደው መንገድ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ግሎሪየስ ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0111-575468 ፖ.ሳ.ቁ 839 አዲስ አበባ
Educational Requirements
ባችለር
Desired Skills
- የት/ደረጃ፡ ሁለተኛ/የመጀመሪያ ዲግሪ በስራ አመራር፣ በንግድ ስራ አመራር ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ፡ ለሁለተኛ ዲግሪ 3 ዓመትና ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በሃላፊነት የሰራ ለመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመትና ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በሃላፊነት የሰራ
Experience Requirements
- የት/ደረጃ፡ ሁለተኛ/የመጀመሪያ ዲግሪ በስራ አመራር፣ በንግድ ስራ አመራር ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ፡ ለሁለተኛ ዲግሪ 3 ዓመትና ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በሃላፊነት የሰራ ለመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመትና ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በሃላፊነት የሰራ
5-10 ዓመት
How to apply
Share this Post:
Backs