መካኒክስ

Sur Construction SC
Description

ኩባንያችን ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፀው ዝርዝር የስራ መደብ መሰረት ሰራተኞች ኣወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

በኣድ ቫንስ ዲፕሎማ በኣውቶሞቲቭ ያለው

የስራ ልምድ

2 ዓመት/  4 ዓመት

 


 

Educational Requirements
Desired Skills
Experience Requirements
How to apply

ከላይ የተገለፁት መስፈርይ የምትማላ ኣመልካቶች እ.ኤ.ኣ ከ06-10/05/2014 ድረስ የማይመለስ ኮፒ ደከመንታችሁ ከኦርጅናል ጋር በመያዝ መቀሌ ቅጥር ላጪ ኣከባቢ በሚገኘው ቢሮኣችን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ እናሳውቃለን።

Share this Post:
Backs