በምግብና መጠጥ

Sheba Real State Plc
Description

ድርጅታችን ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደበች ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

Educational Requirements

 በሞያዉ ቢያንስ በሰርትፊኬት የተመረቀች

Desired Skills

በሞያዉÂ ቢያንስ በሰርትፊኬት የተመረቀች

Experience Requirements

በሞያዉ የኣንድ አመት የሥራ ልምድ ያላት

How to apply

አመልካቾች ዋና ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ከኢትዩጰያ ንግድ ባንክ ከፍ ብሎ ፊት ለፊት ናይሌክስ ፕልዛ ህንፃ ድረስ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተካታታይ 5 የስራ ቀናት በኣካል በድርጅታችን እንግዳ ተቀባይ እየቀረባችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆናችሁን በኣክብሮት እንገልፃልን ለተጨማሪ ማብራሪያ በሞባይል ቁጥር 0920426933

Share this Post:
Backs