ጁንየር መካኒክ

Sur Construction SC
Description

ኩባንያችን ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፀዉ ዝርዝር መደብ መሰረት ሰራተኞች በቆሚነት መቅጠር ይፈልጋል::

Educational Requirements

ዲፕሎማ በኣዉቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ እና COC ያለዉ

Desired Skills

ዲፕሎማ በኣዉቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ እና COC ያለዉ

Experience Requirements

0 ዓመት

How to apply

ከላይ የተገለፀዉ መስፈርት የምታማሉ አመልካቾች እ.ኤ.አ 9/ 01/ 2017Â እስከ 14/ 01/ 2017Â ድረስ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ደኩመንታችሁ ከኦርጅናል ጋር በመያዝ መቀሌ ቅርንጫፍ ቢሮ ላጪ ኣከባቢ በሚገኘዉ ቢሮኣችን ፖርሶኔለ ክፍል መመዝገበ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን::

Share this Post:
Backs