የቤቶች ሽያጭ ሱፐርቫይዘር

Ayat SC
Description

አያት ኣክስዩን ማህበር በሪል እስቴት ላይ የተሰማራ ኣንጋፋ ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች በተጠቀሰዉ ክፍት የስራ መደ ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ ብክልል ከተሞች ለመቅጠር ይፈልጋል

Educational Requirements

ዲግሪ

Desired Skills

ማርኬቲንግ : በቢዝነስ ት/ም ወይም በማህበረሰብ ሳይንስ የተመረቀ/ችÂ Â

Experience Requirements

በዘረፉ ኣግባብ ያለዉ ኣራት አመት የስራ ልምድ ሁለቱን ኣመት በሽያጭ ሱፐርቫይዘር የሰራ /ች

How to apply
  • ደሞወዝ: Â በስስምነት ከማራኪ ካሚሽን ጋራ
  • የምዝገባ ቀን : ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ላሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
  • ማሳሰቢያ: አመልካች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸዉን ዋናዉና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማስገባት አለባቸዉ
  • ለሁሉም የስራ መደቦች በሪል እስቴት ልማት ዘርፍ ላይ በተሰማሩ ድርጅቶች ዉስጥ የሰሩ እና ልምዳቸዉ አመልካቾች ይብረታታሉ
  • ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0914300294 /973053800Â Â Â Â
Share this Post:
Backs