Machine operator III

Freswat industry plc
Description

ፍረስዉኣት ኢንዳስትሪ ኃ.የተ. የግ .ማ ለኣዲሱ ፍለክስብል ማንፋከቸሪንግ ዎረክሾፕ ላሉት ክፍት የሰራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

Educational Requirements

Diploma manufacturing level III/II/general metal fabrication

Desired Skills

Diploma manufacturing level III/II/general metal fabrication

Experience Requirements

ለዲፕሎማ 4 ዓመት የሰራ ልምድ

How to apply

ከላይ የተጠቀሰዉ መስፈርት የምታማሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 10/ 12/ 2008 ዓም እስከ 21 /12 /2008 ዓም ባለዉ ፎቶ ኮፒን ኦረጂናል ዶክመንታችሁን በመያዝ የማይመለስ ዶክመንትን በማስረከብ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን

አድራሻ በዓይደር ክፍለ ከተማ ቀበሌ 03

የትግራይ ክልል ዉሃ ሃብት ቢሮ በስተጀርባ

0914130690 /0946904062

Share this Post:
Backs