ፋይናስ ማናጀር

UNITED STEEL AND METAL INDUSTRY P.L.C
Description

ዩናይትድ ስቲል እና ሜታል ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሰዉ ክት የሥራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያማለሉ አመልካቾች ለመቅጠር ይፈልጋል

Educational Requirements

BA ዲግሪ

Desired Skills

ኣካዉንቲንግ

Experience Requirements

8 ዓመት እና ከዛ በላይ በኢንዱስትሪ ሴክተር የሰራ ልምድ ያለዉ ከዚሁ ዉስጥ 2 ዓመት በሃላፊንት የሰራ/ች

How to apply

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃቹን እና ሌሎች መስፈርት ማስረጃዎች ዋናዉና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 10 የስራ ቀናት ዉስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁን እንገልፃለን

መመዝገቢያ ቦታ : ዩናይትድ ስቲል እና ሜታል ኢንዱስትሪ

መቐለ ዋና ቢሮ ላጪ ኮንስትራክሽን ፊት ለፊት ስልክ 0344410009

ኢሚል www.hrd@usmiplc.com

Share this Post:
Backs