ኦርቢታል መካኒክስ (ኣስትሮዳይናሚክስ) ሪሰርች ስታፍ

Mekelle University
Description

በመቐለ ዩኒቨርሰቲ የኤሮስፔስ ሳይንስ ቴክኖሎጂ ፕሮጀክት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች ለመቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ከጉንበት 8 ቀን 2008 ዓም ጀምሮ ለ 10 ተከታታይ ቀናት በመቐለ ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ የመለስ ኤሮስፔስ ሳይንስ ኢንጂነሪንግ ዳይናሚክስ ቢሮ ቁጥር 101 በመገኘት ዋናዉን የትምህርት የሥራ ልምድ ማስረጃ ከፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

Educational Requirements

ኣንደኛ ዲግሪÂ Â

Desired Skills

ፊዚክስ Â

Experience Requirements

ዜሮ ዓመት እና ከዛ በላይ

How to apply
  • የምዝገባ ቦታ በመቐለ ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ የመለሰ ኤሮስፔስ ሳይንስና ኢንጅነሪንግ ዳይናሚክስ ቢሮ ቁጥር 101
  • ምዝገባ የሚካሄድበት ቀን ከግንበት 8 ቀን 2008 ዓም ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
  • ተመዝጋቢዎች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም ኣንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ይዞ መምጣት ወይም በE-mail : mased@mu.edu.et  እና በመቐለ ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ ድረ -ገጽ http://www.mitethopia.edu.et/ መላክ ይችላሉ
  • ፈተና የሚሰጥበት ቀን በማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ይወጣል
  • ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0348 40 99 46 ማግኘት ይቻላል
  • ፆታ አይለይም
Share this Post:
Backs