ስትራክቸርና ኤሮዳይናሚክስ ዲዛይን ኢንጅነር
Mekelle UniversityDescription
በመቐለ ዩኒቨርሰቲ የኤሮስፔስ ሳይንስ ቴክኖሎጂ ፕሮጀክት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች ለመቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ከጉንበት 8 ቀን 2008 ዓም ጀምሮ ለ 10 ተከታታይ ቀናት በመቐለ ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ የመለስ ኤሮስፔስ ሳይንስ ኢንጂነሪንግ ዳይናሚክስ ቢሮ ቁጥር 101 በመገኘት ዋናዉን የትምህርት የሥራ ልምድ ማስረጃ ከፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
Educational Requirements
ኣንደኛ ዲግሪ
Desired Skills
መካኒካል ኢንጅነሪንግ
Experience Requirements
ዜሮ ዓመት እና ከዛ በላይ
How to apply
- የምዝገባ ቦታ በመቐለ ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ የመለሰ ኤሮስፔስ ሳይንስና ኢንጅነሪንግ ዳይናሚክስ ቢሮ ቁጥር 101
- ምዝገባ የሚካሄድበት ቀን ከግንበት 8 ቀን 2008 ዓም ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
- ተመዝጋቢዎች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም ኣንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ይዞ መምጣት ወይም በE-mail : mased@mu.edu.et  እና በመቐለ ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ ድረ -ገጽ http://www.mitethopia.edu.et/ መላክ ይችላሉ
- ፈተና የሚሰጥበት ቀን በማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ይወጣል
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0348 40 99 46 ማግኘት ይቻላል
- ፆታ አይለይም
Share this Post: