ግዥ ባለሞያ

Trans Ethiopia PLC
Description

ትራንስ ኢትዮጽያ ኋ/የተ/የግ/ማህበር Â ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተፈላጊ የችሎታ መስፈርቶች የሚያሞሉ አመልካቾች አወዳድሮ ብቃት ያለዉ ባለሙያ ያለዉ ባለሙያ መቅጠር ይፈልጋል

Educational Requirements

ኮሌጅ ዲፐሎማ በ ቢዝነስÂ /ማርኬቲንግ ማናጅመንት: አካዉንቲንግ የተመረቀ ወይም ከቴክኒክና ሙያ ት/ቤት 10 +3 ዲፐሎማ /በደረጃ III purchasing and property operations የተመረቀ ወይም ከቴክኒክና ሙያ Â ት/ቤት 10 +2 ዲፐሎማ /በደረጃ II በ clerical works support የተመረቀ

Desired Skills

የብቃት ማረጋገጫÂ COC ያለዉ

Experience Requirements

ኮሌጅ ዲፕሎማ 10 +3//በደረጃ III 2 ዓመት

ኮሌጅ ዲፕሎማ 10 +2/በደረጃ II 4 ዓመት

How to apply

ስለሆነም መመዘኛዎችን የምትማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርት ና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መቀለ ዋና መስሪያ ቤት የሰዉ ሃብት አመራርና ልማት መምሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 034 440 8143 ደዉለዉ መጠየቅ የችላሉ

Share this Post:
Backs