Description
ትሮፒካል ኢትዩ አሜሪካን ኢንዳስተሪያል ኢንቨስትመንት አ.ማ ከዚህ በታች በተጠቀሱ ክፍት የሥራ መደብ መስፈርቶችን የሚያሟሉ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
Educational Requirements
ቢኤ ዲግሪ
 ዲፕሎማÂ
Desired Skills
የሂሳብ ኣያያዝÂ
Experience Requirements
 በማኒፋክቹሪንግ ስራ የስራ ልምድ ያለዉ ለድግሪ ሁለት ዓመት
ለዲፕሎማ አራት ዓመት
How to apply
- ከላይ የተጠቀስሁትን መስፈርቶች የምታሟሉ የትምህርት ማስረጃችሁ ሎሎች አስፈላጊ ማስረጃዎችና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 7/6/2008 ዓ/ም ጀምሮ በ5 የስራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁን እንገልፃለን
- Â
መመዝገቢያ ቦታ
በመቀሌ ቀዳማይ ወያኔ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 305
አዲጎዶም ጂፕሰም ፋብሪካ ቢሮ ቁጥር 01
ለበለጠ መረጃ 0344403498 መደወል ይችላሉ