Fana broadcasting S.C

Description

ፋና ብሮድካስት ኢንኮርፖሬት ከዚህ በታች ለተማለከተዉ ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

Educational Requirements

በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም ኮምፒተር ሳይንስ ወይም ኤለክትሮኒክስ  ኤለክትሪካል ወይም መሰል ሳይንስ ሙያ የቴክኒክና ሙያ መለስተኛ ዲፕሎማ ወይም 10 +2 ወይም ደረጃ II  አግባብነት ያለዉ ያለት 2 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10 +3 ወይም ደረጃ III  አነና 0 ዐዓመት

Desired Skills

Experience Requirements

 10 +2 ወይም ደረጃ II  አግባብነት ያለዉ ያለት 2 ዓመት የስራ ልምድ ወይም

ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10 +3 ወይም ደረጃ III  አነና 0 ዐዓመት

How to apply

መስፈርቱ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃቹ ዋናዉና ኮፒዉን በመያዝ ከጥር 30 እስከ የካቲት 5 ቀን 2008 ዓመ ድረስ ዘወትር ብስራ ሰዓት መቐለ

ፋና ኤፍ ኤም 94. 8 ስርጭት ጣቢያ በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ እንገልፃለን