Pharmaceutical supply agency

Description

መድሃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ ከዚህ በታእ የተዘረዘሩት ክፍት የስራ ቦታ አወዳድሮ ለመቀጠር ይፈልጋል

Educational Requirements

BSc
 or

MSc

Desired Skills

BSc or MSc በ ላብራቶሪ ቴክኖሎጂ

Experience Requirements

2 ዓመት

How to apply

የምዝገባ ቦታ መፈአኤ መቐለ ቅርንጫፍ ቢሮ ቁጥር 104 ጣብያ ዓይደር ማረት ጋራዥ ፊትለፊት ወይም ብሩህ ተስፋ ፕላስቲክ ፋብረካ ፊትለፊት

የስራ ቦታ መቐለ

ምዝገባ ቀን የካቲት 07 ቀን 2008 ዓም ሰዓት 11፡ 30 ይጠናቀቃል