Description
የትግራይ ልማት ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኛችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
Educational Requirements
1ኛ 2ኛ ዲግሪ ማናጅመንት ፣ኢኮኖሚክስ ዴቨለፕመንት፣ ሶሲዮሎጂ ሌሎች ተመሳሳይ የትምህርት አይነቶች
Desired Skills
በፕሮጀክት አስተባባሪነት የሰራ እና በቂ የኮምፒተር ችሎታ
Experience Requirements
8 ዓመት ለ አንደኛ ዲግር
4 ዓመት ለ 2ኛ ዲግሪ
How to apply
መመዘኛዉ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ማስረካችሁን ኦርጅናልን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ CV ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 16 /05/ 2008 ዓም ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት በትግራይ ልማት ማህበር ዋናዉ መስሪያ ቤት የሰዉ ሃብት አስተዳደረ ቢሮ ቁጥር 410 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን