Description
የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም መቐለ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ቀጥለዉ ለተመለከተዉ ክፍት የስራ መደብ ስራ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
Educational Requirements
ቢኤ ዲግሪ
ኤምኤ ዲግሪ
Desired Skills
ቢኤ ዲግሪ
ኤምኤ ዲግሪ
Experience Requirements
ቢኤ ዲግሪ 6
ኤምኤ ዲግሪ 4
How to apply
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ መስረጃዎቻቹን ይዛቹሁ ቅ ፅ ቤታችን ቢሮ ቁጥር 1በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
ምዝገባ የሚካሄድበት ቀን ከ 06 / 03 /08 - 10/ 03 /08 ዓም
ፈተና የሚሰጥበት ቀን ወደፊት በማስታወቂያ የሚነገር ይሆናል
የምዝገባ ቦታ ማይክሮፋይናንስ አጠገብ ከሚገኘዉ የትግራይ ጉዳተኞች ማህበር ሁለተኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን
0344402551