Description
ጀማሪ ኤክስፐርት መቐለ
Educational Requirements
BA ዲግሪ
Desired Skills
ማናጅመንት
ማርኬቲንግ
Experience Requirements
How to apply
- ዕድሜ ከ18 እስከ 30
- በኮንትራት ለ 3 ወር
- መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ የሥራ ቀናት ዉስጥ ዋናዉና ኦርጀናል ፎቶ ኮፒ የትምህርት ማሰረጃችሁን በመያዝ መቀሌ ዞን ቢሮ ቁጥር 208 ቀርባችሁ መመዝገበ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለነ