Ethiopia Postal Service enterprise

Description

ፖስተኛ መቐለ

Educational Requirements

  • 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ

Desired Skills

8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ

Experience Requirements

4 ዓመት

How to apply

 

  •   ዕድሜ   --------------------   ከ18 እሰከ 30 ዓመት
  • ከዚህ በላይ በዝርዝር የሰፈረዉን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ የሥራ ቀናት ዉስጥ ዋናዉና /ኦርጀናል/ ፎቶ ኮፒ የትምህርት ማሰረጃችሁን በመያዝ መቀሌ ዞን ቢሮ ቁጥር 208 ቀርባችሁ መመዝገበ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለነ