Dashen Brewery SC

Description

የቅጥር ማስታወቂያ

የዳሽን ቢራ ፋብሪካ አክስዩን ማህበር ከዚህ በታች በተገለፀዉ ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል በመሆኑም የተፈላጊ ችሎታ መስፈርቱን የምታሞሉ ሁሉ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን::

የተፈላጊ ችሎታ መስፈርቶች :  6ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ ሆኖ 4 ዓመት የሥራ ልምድ እና ወታደራዊ ስልጠና የወሰደ

Educational Requirements

Desired Skills

Experience Requirements

How to apply

የመመዝገቢያ ቀን : ከመጋቢት 18 - 22 ቀን 2007 ዓ/ም ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት

የመመዝገቢያ ቦታ : መቀሌ ሰሜን ሪጅን ቀጠና ጽ/ቤት አቢሲኒያ ሮማናት ቅ/አጠገብ