Description
በትግራይ ክልል ከተማ የሚገኘዉ ሆቴላችን ኖርዘር ስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል በኣዲስ መልክና አሰራር ሥራዉን ለመጀመር ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል ስለሆነም ሆቴላችን ካዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ብቁ ሠራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
Educational Requirements
ዲፕሎማ እና ከዚያ በላይ
Desired Skills
- ኣካዉንቲንግ ወይም ተያያዥ የትምህርት መስክ
- መሰረታዊ የኮምፒተር ችሎታ እንዲሁም የሰኒት ሶፍትዌር የመስራት ልምድ ያላት
- ዕድሜ : ከ 20-30
Experience Requirements
ከሁለት ኣመት በላይ በዘርፉ የሰራች
How to apply
ከሚያዝያ 21 /2011 ዓም እስክ ሚያዝያ 26/2011 ዓም ድረስ ባለዉ ጊዜ ይህ የሥራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተካታታይ 07 የሥራ ቀናት በኣካል በኣስተዳደር ቢሮ በመምጣት ዘወትር ከጥዋቱ 2:30 እስከ 11:00 ሰዓት ማስረጃችሁን ዋናዉና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሣዉቃለን