Description
ትራንስ ኢትዩጵያ ከዚህ በታች የተጠቀሰዉ ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞች ወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ::
የት /ደረጀና የሞያ መስክ -- ዲግሪ /ከፍተኛ ዲፕሎማ በመካኒካል /አዉቶሞቲቭ ምህንድስና
የስራ ልምድ –-- ዲግሪ 4 ዓመት / ከፍተኛ ዲፕሎማ 8 ዓመት
ልዩ ስልጠና –------ የአሰልጣኞች ስልጠና
Educational Requirements
Desired Skills
Experience Requirements
How to apply
መስፈርቱን የምታሞሉ ተወዳዳሪች ይህ ማስታወያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በዋና ፅ /ቤት በመገኘት የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ኦርጅናል የትምህርት የስራ ማስረጃሁን በመያዝ እንድትመዘገቡ ይጋብዛል::