UNITED STEEL AND METAL INDUSTRY P.L.C

Description

ዩናይትድ ስቲል እና ሜታል ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በPersonal officer ኣወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

Educational Requirements

ከታወቀ ኮሌጅ በManagement እና ተያያዥ የት/ት ዓይነቶች

Desired Skills

ከታወቀ ኮሌጅ በManagement እና ተያያዥ የት/ት ዓይነቶች

Experience Requirements

በ2ት ዓመት ተዛማጅ የስራ ልምድ ያለው/ያላት

How to apply

የመመዝገቢያ ግዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ከ02/07/2011 ዓ/ም ውስጥ ዋናውን የማይመለስ ኮፒ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በመያዝ በስራ ሰዓት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡