አማጋ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

Description

አማጋ ኃላ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ፡ ሞተረኛ ፖስተኛ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት- ደመወዝ፡ በስምምነት- ብዛት፡ 1• አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ በመያዝ መርካቶ ራጉኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው አማጋ ህንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 51 በመቅረብ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• ስልክ፡ 0112-760487

Educational Requirements

ሌላ

Desired Skills

- የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ከ2 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለው

Experience Requirements

- የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ከ2 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለው

1-3 ዓመት

How to apply